የአንድ ቀን ትዕይንተ-ውሎ በስደተኞች ህይወት ውስጥ

Your browser doesn’t support HTML5

የዘገባው ርዕሰ-አንጓዎች፡- 80 ሚሊየን ታሪኮች፣ 75 የዜና ቡድኖች፣ 32 ሃገሮች። ትዕይንተ-ውሎ በስደተኞች ህይወት የማስተዋወቂያ ፅሁፍ፡- በጠና የታመመ ልጅ ህክምና ፍለጋ ይወጣል። አንድ የባህር ጠረፍ ዘብ መኮንን ሙሉውን ሌሊት ጥበቃ ያድራል። ኢራቃዊው አሜሪካዊ ይሆናል። ሁሉንም ..... በስደተኞች ህይዎት የአንድ ቀን ውሎ ያግኟቸው።